Trainer Vacancies
የስራ ማስታወቂያ፡ በሰላም-ቢ ቴክኒክና ሙያ ማሰልጠኛ ማዕከል ለሚሰጡ የአጭር ጊዜ ስልጠናዎች የሙያ አሰልጣኞችን አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል።
በሰላም-ቢ ቴክኒክና ሙያ ማሰልጠኛ ማዕከል የሙያ አሰልጣኞች ስራ ማስታወቂያ
ሰላም-ቢ ቴክኒክና ሙያ ማሰልጠኛ ማዕከል በቢሾፍቱ ቅርንጫፉ ለሚሰጡ የአጭር ጊዜ ስልጠናዎች ብቁ አሰልጣኞችን አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል።
Open Trainer Positions
Culinary Arts Trainer
የምግብ ዝግጅት አሰልጣኝ
Diploma/BSC in Hotel Management or Culinary Arts with Level IV COC & Pedagogy Certification.
Building Electrical Trainer
የሕንፃ ኤሌክትሪክ ገጠማ አሰልጣኝ
Diploma/BSc in Electrical Engineering with Level IV COC & Pedagogy Certification.
Appliance Repair Trainer
የኤሌክትሮኒክስ ጥገና አሰልጣኝ
Electronics / Appliances Repair Certification with proven practical workshop experience.
Garment Technology Trainer
የጨርቃጨርቅና አልባሳት አሰልጣኝ
Garment Production / Fashion Design qualification with industrial sewing expertise.
Construction Finishing Trainer
የኮንስትራክሽን ፊኒሺንግ አሰልጣኝ
Construction Technology Diploma with expertise in plastering, tile laying & drywall.
Woodwork Technology Trainer
የእንጨት ስራ ቴክኖሎጂ አሰልጣኝ
Woodworking / Carpentry qualification with furniture machine operation experience.
How to Submit Your CV & Credentials
ተወዳዳሪዎች የትምህርትና የስራ ልምድ ማስረጃችሁን ዋናውንና የማይመለስ ፎቶ ኮፒ በመያዝ በቢሾፍቱ ከተማ በሚገኘው ሰላም-ቢ ቅጥር ጊቢ በግንባር በመቅረብ መመዝገብ ትችላላችሁ።